✅ውቢት ሆቴል ሰፊ ዘመናዊ ካፌ ሲሆን ሁሉም አይነት አገልግሎቶች አሉት። ✅በአዲግራት ከተማ የረዥም አመት ልምድ እና እውቀት ያላቸው በሼፍቻችን በተዘጋጁ የተለያዩ አይነት ምግቦቻችን ዘና እያሉ በደስታ የአጋሜ ንፋስ እየተዝናኑ። ✅በእኛ ምግብ ጠግበው ፣ በየካፌያችን ተደስቶ ፣ በንፁህ እና ምቹ መኝታችን ዋጋ ይደነቃሉ። ✅ውቢት ሆቴል ሁሉ ሙሉ እና ልዩ የሆነ የውቢት ስፖርት ገበያ ያለው። ✅መብራቱ ሁሌም እንደበራ ነው። ✅ለስብሰባ የሚሆን አገልግሎቶች ለመጠቀም የሚያስችል አዳራሽ ያለው ዉቢት ሆቴል።
✅ Wubit Hotel is a spacious modern cafe and has all kinds of services. ✅ Relaxing and enjoying the summer breeze with our various types of food prepared by our chefs who have many years of experience and knowledge in Adigrat city. ✅ Satisfied with our food, happy with our cafe, surprised by the price of our clean and comfortable bed. ✅ Every Wubit hotel has a complete and unique Wubit sports market. The light is always on. ✅ Wubit Hotel with a hall that can be used for meeting services.
✅አብ ዉቅብቲ መዲናና ከተማ ዓዲግራት ማእኸል ፒያሳ ዝተደኮነ ዉቢት ሆቴል ዉሽጡን ደጉኡን ምዕሩግ ዝኾነ ኩሉ ዓይነት ትሕዝቶ ዝወነነ ሰፊሕ አቲኻዩ ውጻእ ዘይመጸካ ዘመናዊ ካፌ። ✅ምቹው ንፋስ ዓጋመ እናተቋደስካ ከተማ ዓዲግራት እትዛውነሉ ርእሰ ገነት ናይ ነዊሕ ዓመት ልምድን ፍልጠትን ዘለዎም ሼፋትና ዝኸሸንዎ ዓይንኻ ሕውዝውዝ ዘብል በብዓይነቱ ምግብታትን ዝርከበሉ። ✅ምሸቶም ዘጸብቅሉ ብነጻነት ዝህደስሉ ዉቢት ሆቴል ብምግብታትና ዓጊቦም አብ ካፌና ተነቃቂሖም ተሃዲሶም ብማቻ ለጥ ኢሎም ዝሓድርሉ ጹሩይን ሙቹውን ዓራትና ንጁቦኦም ብዝመስል ዋጉኡ ክግረሙ እዮም። ✅ሆቴል ዉቢት ኩሉ አባዕሉ አስቤዛ እንተድሊዎም ብትሕዝቶታቱ የለን ዘይበሃሎ ሙሉእ ዘይጉዱል ዉቢት ስፖር ማርኬት ዝርከበሉ። ✅መብራህቲ ንሰከንድ እውን ዘይትጠፈሉ ኩሉ ግዜ ብርሃን እዩ። ✅ንአኼባ ዝተሰናደአ መዑሩግ አዳራሽና ብአገልግሎትና ክዓግቡ እዮም ምጹታ።